- መዝሙረ ዳዊት 113
- መዝሙረ ዳዊት 114
- መዝሙረ ዳዊት 115
- መዝሙረ ዳዊት 116
- መዝሙረ ዳዊት 117
- መዝሙረ ዳዊት 118
- መዝሙረ ዳዊት 119
- መዝሙረ ዳዊት 120
- መዝሙረ ዳዊት 121
- መዝሙረ ዳዊት 122
- መዝሙረ ዳዊት 123
- መዝሙረ ዳዊት 124
- መዝሙረ ዳዊት 125
- መዝሙረ ዳዊት 126
- መዝሙረ ዳዊት 127
- መዝሙረ ዳዊት 128
- መዝሙረ ዳዊት 129
- መዝሙረ ዳዊት 130
- መዝሙረ ዳዊት 131
- መዝሙረ ዳዊት 132
- መዝሙረ ዳዊት 133
- መዝሙረ ዳዊት 134
- መዝሙረ ዳዊት 135
- መዝሙረ ዳዊት 136
- መዝሙረ ዳዊት 137
- መዝሙረ ዳዊት 138
- መዝሙረ ዳዊት 139
- መዝሙረ ዳዊት 140
- መዝሙረ ዳዊት 141
- መዝሙረ ዳዊት 142
- መዝሙረ ዳዊት 143
- መዝሙረ ዳዊት 144
- መዝሙረ ዳዊት 145
- መዝሙረ ዳዊት 146
- መዝሙረ ዳዊት 147
- መዝሙረ ዳዊት 148
- መዝሙረ ዳዊት 149
- መዝሙረ ዳዊት 150
- መዝሙረ ዳዊት 1
- መዝሙረ ዳዊት 2
- መዝሙረ ዳዊት 3
- መዝሙረ ዳዊት 4
- መዝሙረ ዳዊት 5
- መዝሙረ ዳዊት 6
- መዝሙረ ዳዊት 7
- መዝሙረ ዳዊት 8
- መዝሙረ ዳዊት 9
- መዝሙረ ዳዊት 10
- መዝሙረ ዳዊት 11
- መዝሙረ ዳዊት 12
- መዝሙረ ዳዊት 13
- መዝሙረ ዳዊት 14
- መዝሙረ ዳዊት 15
- መዝሙረ ዳዊት 16
- መዝሙረ ዳዊት 17
- መዝሙረ ዳዊት 18
- መዝሙረ ዳዊት 19
- መዝሙረ ዳዊት 20
- መዝሙረ ዳዊት 21
- መዝሙረ ዳዊት 22
- መዝሙረ ዳዊት 23
- መዝሙረ ዳዊት 24
- መዝሙረ ዳዊት 25
- መዝሙረ ዳዊት 26
- መዝሙረ ዳዊት 27
- መዝሙረ ዳዊት 28
- መዝሙረ ዳዊት 29
- መዝሙረ ዳዊት 30
- መዝሙረ ዳዊት 31
- መዝሙረ ዳዊት 32
- መዝሙረ ዳዊት 33
- መዝሙረ ዳዊት 34
- መዝሙረ ዳዊት 35
- መዝሙረ ዳዊት 36
- መዝሙረ ዳዊት 37
- መዝሙረ ዳዊት 38
- መዝሙረ ዳዊት 39
- መዝሙረ ዳዊት 40
- መዝሙረ ዳዊት 41
- መዝሙረ ዳዊት 42
- መዝሙረ ዳዊት 43
- መዝሙረ ዳዊት 44
- መዝሙረ ዳዊት 45
- መዝሙረ ዳዊት 46
- መዝሙረ ዳዊት 47
- መዝሙረ ዳዊት 48
- መዝሙረ ዳዊት 49
- መዝሙረ ዳዊት 50
- መዝሙረ ዳዊት 51
- መዝሙረ ዳዊት 52
- መዝሙረ ዳዊት 53
- መዝሙረ ዳዊት 54
- መዝሙረ ዳዊት 55
- መዝሙረ ዳዊት 56
- መዝሙረ ዳዊት 57
- መዝሙረ ዳዊት 58
- መዝሙረ ዳዊት 59
- መዝሙረ ዳዊት 60
- መዝሙረ ዳዊት 61
- መዝሙረ ዳዊት 62
- መዝሙረ ዳዊት 63
- መዝሙረ ዳዊት 64
- መዝሙረ ዳዊት 65
- መዝሙረ ዳዊት 66
- መዝሙረ ዳዊት 67
- መዝሙረ ዳዊት 68
- መዝሙረ ዳዊት 69
- መዝሙረ ዳዊት 70
- መዝሙረ ዳዊት 71
- መዝሙረ ዳዊት 72
- መዝሙረ ዳዊት 73
- መዝሙረ ዳዊት 74
- መዝሙረ ዳዊት 75
- መዝሙረ ዳዊት 76
- መዝሙረ ዳዊት 77
- መዝሙረ ዳዊት 78
- መዝሙረ ዳዊት 79
- መዝሙረ ዳዊት 80
- መዝሙረ ዳዊት 81
- መዝሙረ ዳዊት 82
- መዝሙረ ዳዊት 83
- መዝሙረ ዳዊት 84
- መዝሙረ ዳዊት 85
- መዝሙረ ዳዊት 86
- መዝሙረ ዳዊት 87
- መዝሙረ ዳዊት 88
- መዝሙረ ዳዊት 89
- መዝሙረ ዳዊት 90
- መዝሙረ ዳዊት 91
- መዝሙረ ዳዊት 92
- መዝሙረ ዳዊት 93
- መዝሙረ ዳዊት 94
- መዝሙረ ዳዊት 95
- መዝሙረ ዳዊት 96
- መዝሙረ ዳዊት 97
- መዝሙረ ዳዊት 98
- መዝሙረ ዳዊት 99
- መዝሙረ ዳዊት 100
- መዝሙረ ዳዊት 101
- መዝሙረ ዳዊት 102
- መዝሙረ ዳዊት 103
- መዝሙረ ዳዊት 104
- መዝሙረ ዳዊት 105
- መዝሙረ ዳዊት 106
- መዝሙረ ዳዊት 107
- መዝሙረ ዳዊት 108
- መዝሙረ ዳዊት 109
- መዝሙረ ዳዊት 110
- መዝሙረ ዳዊት 111
- መዝሙረ ዳዊት 112
መዝሙረ ዳዊት 113
1 ሃሌ ሉያ። የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሆይ፥ አመስግኑት፥ የእግዚአብሔርንም ስም አመስግኑ።
2 ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ የእግዚአብሔር ስም ቡሩክ ይሁን።
3 ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያው ድረስ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን።
4 እግዚአብሔር በአሕዛብ ሁሉ ላይ ከፍተኛ ነው፥ ክብሩም ከሰማያት በላይ ነው።
5 እንደ አምላካችን እንደ እግዚአብሔር ማን ነው? በላይ የሚኖር፤
6 በሰማይና በምድር የተዋረዱትን የሚያይ፤
7-
8 ከአለቆች ጋር ከሕዝቡም አለቆች ጋር ያኖረው ዘንድ ችግረኛን ከመሬት የሚያነሣ፥ ምስኪኑንም ከፋንድያ ከፍ ከፍ የሚያደርግ፤
9 መካኒቱን በቤት የሚያኖራት፥ ደስ የተሰኘችም የልጆች እናት የሚያደርጋት። ሃሌ ሉያ።