- ትንቢተ ኢሳይያስ 12
- ትንቢተ ኢሳይያስ 13
- ትንቢተ ኢሳይያስ 14
- ትንቢተ ኢሳይያስ 15
- ትንቢተ ኢሳይያስ 16
- ትንቢተ ኢሳይያስ 17
- ትንቢተ ኢሳይያስ 18
- ትንቢተ ኢሳይያስ 19
- ትንቢተ ኢሳይያስ 20
- ትንቢተ ኢሳይያስ 21
- ትንቢተ ኢሳይያስ 22
- ትንቢተ ኢሳይያስ 23
- ትንቢተ ኢሳይያስ 24
- ትንቢተ ኢሳይያስ 25
- ትንቢተ ኢሳይያስ 26
- ትንቢተ ኢሳይያስ 27
- ትንቢተ ኢሳይያስ 28
- ትንቢተ ኢሳይያስ 29
- ትንቢተ ኢሳይያስ 30
- ትንቢተ ኢሳይያስ 31
- ትንቢተ ኢሳይያስ 32
- ትንቢተ ኢሳይያስ 33
- ትንቢተ ኢሳይያስ 34
- ትንቢተ ኢሳይያስ 35
- ትንቢተ ኢሳይያስ 36
- ትንቢተ ኢሳይያስ 37
- ትንቢተ ኢሳይያስ 38
- ትንቢተ ኢሳይያስ 39
- ትንቢተ ኢሳይያስ 40
- ትንቢተ ኢሳይያስ 41
- ትንቢተ ኢሳይያስ 42
- ትንቢተ ኢሳይያስ 43
- ትንቢተ ኢሳይያስ 44
- ትንቢተ ኢሳይያስ 45
- ትንቢተ ኢሳይያስ 46
- ትንቢተ ኢሳይያስ 47
- ትንቢተ ኢሳይያስ 48
- ትንቢተ ኢሳይያስ 49
- ትንቢተ ኢሳይያስ 50
- ትንቢተ ኢሳይያስ 51
- ትንቢተ ኢሳይያስ 52
- ትንቢተ ኢሳይያስ 53
- ትንቢተ ኢሳይያስ 54
- ትንቢተ ኢሳይያስ 55
- ትንቢተ ኢሳይያስ 56
- ትንቢተ ኢሳይያስ 57
- ትንቢተ ኢሳይያስ 58
- ትንቢተ ኢሳይያስ 59
- ትንቢተ ኢሳይያስ 60
- ትንቢተ ኢሳይያስ 61
- ትንቢተ ኢሳይያስ 62
- ትንቢተ ኢሳይያስ 63
- ትንቢተ ኢሳይያስ 64
- ትንቢተ ኢሳይያስ 65
- ትንቢተ ኢሳይያስ 66
- ትንቢተ ኢሳይያስ 1
- ትንቢተ ኢሳይያስ 2
- ትንቢተ ኢሳይያስ 3
- ትንቢተ ኢሳይያስ 4
- ትንቢተ ኢሳይያስ 5
- ትንቢተ ኢሳይያስ 6
- ትንቢተ ኢሳይያስ 7
- ትንቢተ ኢሳይያስ 8
- ትንቢተ ኢሳይያስ 9
- ትንቢተ ኢሳይያስ 10
- ትንቢተ ኢሳይያስ 11
ትንቢተ ኢሳይያስ 12
1፤ በዚያም ቀን። አቤቱ፥ ተቈጥተኸኛልና፥ ቍጣህንም ከእኔ መልሰሃልና፥ አጽናንተኸኛልምና አመሰግንሃለሁ።
2፤ እነሆ፥ አምላክ መድኃኒቴ ነው፤ ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌና ዝማሬዬ ነውና፥ መድኃኒቴም ሆኖአልና በእርሱ ታምኜ አልፈራም ትላለህ።
3፤ ውኃውንም ከመድኃኒት ምንጮች በደስታ ትቀዳላችሁ።
4፤ በዚያም ቀን እንዲህ ትላላችሁ። እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ስሙንም ጥሩ፤ በአሕዛብ መካከል ሥራውን አስታውቁ፤ ስሙ ከፍ ያለ እንደ ሆነ ተናገሩ።
5፤ ታላቅ ሥራ ሠርቶአልና ለእግዚአብሔር ተቀኙ፤ ይህንም በምድር ሁሉ ላይ አስታውቁ።
6፤ አንቺ በጽዮን የምትኖሪ ሆይ፥ የእስራኤል ቅዱስ በመካከልሽ ከፍ ከፍ ብሎአልና ደስ ይበልሽ እልልም በዪ።